ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በርእሠ ብሔርነት ያለገሉት የሀገሪቱ የመጀመርያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሳኅለ ወርቅ ዘውዴ በርእሠ ብሔር ታዬ አፅቀ ሥላሴ ...
የትግራይ ኃይሎች፦ በክልሉ ውስጥ ያሉ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች በሕዝብ ዘንድ መረባበሽ ፈጥረዋል አሉ ። በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ሊቀመንበርነት ...
በደቡባዊ ሳዑዲ አረቢያ ናጅራን እስር ቤት የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ሕይወታቸውን እንዲያተርፍ ...
በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ ላለፉት 50 ዓመታት የበላይ ሚና የነበረው ህወሓት ከደም አፋሳሹ ጦርነት ማብቃት በኋላ በአመራሮቹ መካከል የተፈጠረው ክፍፍል አሳሳቢ ...
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በትናንትናው እለት በቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር እና ዲፕሎማት ታዬ አጽቀስላሴ ተተክተዋል ፡፡ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ...
ሰሜን ኮሪያ ከረቡዕ፣ መስከረም 29/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የሚያገናኟትን የመኪና እና የባቡር መስመሮችን በማቋረጥ ሁለቱን አገራት “ሙሉ በሙሉ ...
“የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት አገራ ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ እንደሆነ ጥርጥር የለውም፡፡ ከዚህ የተነሳ በኮንትሮባንድ ሊሸሽ ይችላል፡፡ ግን ይህን ...
በ 2016 ዓ.ም የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላላመጡ በመቶ ሺዎችለሚቆጠሩ ተማሪዎች መንግስት ከወዲሁ መፍትሄ ካላመጣ ከፍተኛ ...
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ 5 ቀበሌዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ የመሬት መንሸራተት አደጋ መከሰቱ ...
መንግሥት ከዚህ በፊት በተለያዩ አገራት ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ቀዳሚ ትኩረቱን እዚህ ላይ ማድረጉን የውጭ ...
ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?
የመንግሥታቱ ድርጅት በአማራ ክልል በረድዔት ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ነው ያለውን ጥቃት ተከትሎ መሠረታዊ የምግብ አቅርቦትን ጨምሮ የሚያቀርበውን የሰብዓዊ ...